የሰው ትክክለኛው መስፈርት

የሰው ትክክለኛው መስፈርት

እንደ ዛፍ መግዘፍ፣

ሠውን አያደርገውም ከፍ፣

ጭራሽ እንደዋርካ

ለሦስት መቶ ዓመታት

በስፋት ተንሰራፍቶ፣

በመጨረሻ መውደቅ

ደርቆ፣ ተራቁቶና አርጅቶ!

በግንቦት ወራት፣

በ’ላንድ ቀንዋ ሊሊ

በጣም ብልጫ አላት!

አመሻሹ ላይ ብትደርቅም

የብርሃን አበባና ተክልናት!

በምጥንም መስፈርት፣

እናስተውላለን ውበት!

ክትት ማለት፣ ሲሆን መስፈርት፣

ግሩም ሳይሆን ይቀራል ህይወት ?

(በቤን ጆነሶነ፣ትርጉም ዓለም ኃይሉ)

 

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s